አማ
ENG
የአዊ/ብሔ/አስ/ትራ/ሎጄ/ጽ/ቤት AWi Transport & Logistics

አገልግሎቶቻችን

Our Services

አገልግሎት በፍጥነት እና በብቃት!

Service with speed and efficiency!

የአዊ/ብሔ/አስ/ትራ/ሎጄ/ጽ/ቤት የሚሰጣቸው አገልግሎቶች እና ቡድኖች

Domestic Transportation and Logistics Services and Teams

የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ቡድን

Driver Competency Certification

አጠቃላይ የአሽከርካሪ ብቃት አገልግሎቶች

Comprehensive driver competency services

  • አዲስ መንጃ ፈቃድ መስጠት
  • Issuance of new driver's license
  • አዲስ እና ነባር መንጃ ፈቃድ ማደስ
  • Renewal of new and existing driver's license
  • የጠፋ መንጃ ፈቃድ ቅጅ መስጠት
  • Issuance of lost driver's license copy
  • የተጎዳ/የተሰበረ መንጃ ፈቃድ ቅጅ መስጠት
  • Issuance of damaged/broken driver's license copy
  • የመንጃ ፈቃድ የስም ለውጥ ማድረግ
  • Name change on driver's license
  • የመንጃ ፈቃድ ፋይል ዝውውር መስጠት እና መቀበል
  • Transfer of driver's license file
  • መንጃ ፈቃድ ኢንተርናሽናል ደብዳቤ መስጠት
  • Issuance of international driver's license letter
  • የተግባር እና የንድፈ ሃሳብ ፈተና መስጠት
  • Practical and theoretical exam administration
  • የተግባር እና የንድፈ ሃሳብ ፈተና ቀጠሮ መስጠት
  • Scheduling practical and theoretical exams

የተሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ

Vehicle Competency Certification

ተሽከርካሪ ማረጋገጫ አገልግሎቶች

Vehicle certification services

  • ለአዲስ ተሽከርካሪ ሰሌዳና ሊብሬ መስጠት
  • Issuance of plates and libres for new vehicles
  • ለተሽከርካሪ መሰረታዊ ፋይል ዝውውር መስጠትና መቀበል
  • Transfer of basic vehicle files
  • አመታዊ የቴክኒክ ምርመራ (ቦሎ) ማድረግ
  • Annual technical inspection
  • የጠፋ ሰሌዳ ወይም ሊብሬ መስጠት
  • Issuance of lost plates or libres
  • የተሽከርካሪ እገዳ ማገድና ማንሳት
  • Vehicle impound and release
  • የጥገና ተቋማት የብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ መስጠት/ማደስ
  • Issuance/renewal of competency certificates for maintenance institutions

የመንገድ ትራፊክ ደህንነት ቡድን

Road Traffic Safety

መንገድ ላይ ደህንነት ማረጋገጫ አገልግሎቶች

Road safety certification services

  • በግንባር ግንዛቤ መፍጠር
  • Road safety education
  • ህግ ማስከበር:-
  • Law enforcement
  • ✎✎መደበኛ ቁጥጥር ማድረግ
  • ✎✎Regular inspection
  • ✎✎የራደር ቁጥጥር ማድረግ
  • ✎✎Radar control
  • ✎✎የአልኮል ቴስት ቁጥጥር ማድረግ
  • ✎✎Alcohol test control
  • ✎✎የሌሊት ቁጥጥር
  • ✎✎Night control
  • ለነባር አሽከርካሪዎች ስልጠና መስጠት
  • Providing training to existing drivers
  • አጋር አካላትን ማደራጀት:-
  • Organizing partners
  • ✎✎የመንገድ ደህንነት ኮሚቴ ማቋቋምና ማጠናቀር
  • ✎✎Establishing and strengthening a road safety committee
  • ✎✎የመንገድ ደህንነት ክበባትን ማቋቋምና ማጠናቀር
  • ✎✎Establishing and strengthening road safety clubs
  • የትራፊክ አደጋን መቀነስ
  • Reducing traffic accidents

የትራንስፖርት አገልግሎት ብቃት ማረጋገጫ ስምሪት

Transport Service Certification

የትራንስፖርት አገልግሎት ማረጋገጫ አገልግሎቶች

Transport service certification

  • መርሃ ግብር ማፅደቅ
  • Approval of schedules
  • የጠፉ መርሃ ግብር ቅጅ መስጠት
  • Issuance of lost schedule copies
  • ቅያር መርሃ ግብር መስጠት
  • Issuance of change schedules
  • ወቅታዊ ታሪፍ መረጃ መስጠት
  • Provision of current tariff information
  • አዲስ መስመሮች በጥናት ለይቶ እንዲከፈቱ ማድረግ
  • Study and opening of new routes
  • አዲስ የኦኘሬተር ፈቃድ መስጠት እና ነባር የኦኘሬተር ፈቃድ ማደስ
  • Issuance of new operator licenses and renewal of existing ones
  • የትራንስፖርት አገልግሎት ፈቃድ ማደስ
  • Renewal of transport service licenses

የትራንስፖርት አገልግሎት ክትትል ኢንስቴክሽን ቡድን

Transport Service Inspection

የትራንስፖርት አገልግሎት ምርመራ አገልግሎቶች

Transport service inspection services

  • ድንገተኛ የቴክኒክ ምርመራ
  • Random technical inspection
  • የውስጥ እና የውጭ ቁጥጥር
  • Internal and external control
  • የተሽከርካሪ ብቃት ምርመራ ተቋማትን ቁጥጥር
  • Recruitment of vehicle fitness testing facilities
  • የአሽከርካሪ ብቃት ማሰልጠኛ ተቋማትን ቁጥጥር
  • Supervision of driver training institutions

የእንጅባራ መነሐሪያ

The Enjibara Monastery

የእንጅባራ መነሐሪያ አገልግሎቶች

The Enjibara Monastery services

  • ተሽከርካሪ ማስማራት
  • Vehicle parking
  • የመንገድ ላይ ቁጥጥር
  • Road control
  • የመንገድ ምልክቶች እና ምልክት ማድረግ
  • Road signs and markings
  • የትራፊክ መቆጣጠሪያ ስርዓቶች
  • Traffic control systems
  • የመናኽሪያ መረጃ መያዝ
  • Traffic control systems
  • የመናኸሪያዎች አገልግሎት አሰጣጥን ማሻሻል
  • Traffic control systems
  • የስምሪት እንቅስቃሴውን እና የትራንስፖርት አገልግሎት ይከታተላል፤ይቆጣጠራል፡፡
  • Traffic control systems