ወደ ተሻለ ወደፊት መሄድ!
Moving towards a better future
የብሔረሰብ አስተዳደሩን የትራንስፖርት መሰረተ ልማት በማስፋፋት በ2022 ህብረተሰቡ ደህንነቱ የተጠበቀ፣ ቀልጣፋና ዘመናዊ የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ተጠቃሚ ሆኖ ማየት።
To see the community benefiting from safe, efficient, and modern transportation and logistics services by 2022 by expanding the transportation infrastructure of the ethnic administration.
የብሔረሰብ አስተዳደሩን የትራንስፖርት መሰረተ ልማት በማስፋፋት፣ ባለድርሻ አካላትን በማስተባበር፣ አገልግሎት አሰጣጡን በቴክኖሎጂ በማስደገፍ፣ ህግና ስርዓትን በማስከበር፣ ዘመናዊ፣ ቀልጣፋ፣ ምቾቱና ደህንነቱ የተጠበቀ የትራንስፖርትና የሎጅስቲክስ አገልግሎት መስጠት።
To provide modern, efficient, convenient and safe transportation and logistics services by expanding the transportation infrastructure of the ethnic administration, coordinating stakeholders, supporting service delivery with technology, and upholding law and order.
የደንበኞቻችን፣ እና የማህበረሰባችን ደህንነት በሁሉም የእለት ተእለት እንቅስቃሴዎቻችን ውስጥ ፍላጎት፣ መብት፡ጥቅም ቅድሚያ እንሰጣለን።
We prioritize the interests, rights, and well-being of our customers and our community in all our daily activities.
የተሳሳተ ወይም ያልተሟላ አሰራር እየለየን፣ ወደ ትክክለኛ እና አስተማማኝ መንገድ መሄድ
By identifying incorrect or incomplete procedures, we move towards a correct and safe path.
ያልተፈቀደ ፣ የስራ አለመፈፀም ወይም የንብረት አጠቃቀም እንዳይቀጥል ማስወገድ።
Prevent unauthorized, non-performing, or continued use of property.
በአካባቢው የሚከበር፣ በሌሎች ዘንድ ተስፋ የሚሰጥ፣ ለማህበረሰብ ተግባራዊ አባል የሆነ ፣ በምስክር የሚመሰከር አካል ማፍራት
To create a person who is respected in the community, gives hope to others, is a practical member of the community, and is worthy of witness.
የተጠቃሚው መብትን የሚከብር፣ ሂደቱ አሳማኝ የሆነ፣ መረጃ በነፃነት የሚቀርብ እና የአገልግሎት አቅራቢው ስራው ላይ የሚወያይ የታመነ አገልግሎት ማቅረብ።
Providing a trusted service that respects the rights of the user, is transparent in its process, provides information freely, and allows the service provider to discuss its work.
ሥራውን በትክክል፣ በተግባር የሚታሰበውን ውጤት ለማምጣት፣ ደንበኛው በደስታ እንዲቀበለው እና በረቂቅ አሰራር የተደረገ አገልግሎት ማቅረብ።
To deliver the work accurately, practically, to achieve the intended results, to make the customer happy and to provide a service that is designed in a structured manner.
የአዊ/ብሔ/አስ/ ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ጽ/ቤት እነዚህን ራእዮች፣ ተልእኮዎች እና እሴቶች በሁሉም የስራዎቻችን ዘርፍ እውን ለማድረግ ቁርጠኛ ነው። ይህን በማድረግ የኢትዮጵያን የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ዘርፍ ከፍ እናደርጋለን ብለን እናምናለን። በምናደርገው ነገር ሁሉ ከፍተኛውን የአገልግሎት እና አስተማማኝነት ደረጃ ለማቅረብ ቃል እንገባለን። ይህ የልህቀት ጉዞ የኛ ብቻ አይደለም - ለአጋሮቻችን፣ ለደንበኞቻችን እና ለምናገለግላቸው ማህበረሰቦች እሴት ይፈጥራል።
AWi Transport and Logistics Office is committed to realizing these visions, missions, and values in all aspects of our operations. We believe that by doing so, we can elevate Ethiopia's transport and logistics sector. We pledge to deliver the highest standards of service and reliability in everything we do. This journey of excellence is not just ours alone - it creates value for our partners, customers, and the communities we serve.