የተቋማችን ልዩ ልዩ ቡድኖች
Our specialized teams
ምቹ ደህንነቱ የተጠበቀ እና ተደራሽ ዘመናዊ የትራንስፖርት አገልግሎት ለመስጠት የሚተጋ ጽ/ቤት ነው::
It is an office that strives to provide convenient, safe, and accessible modern transportation services.
ብቁ አሽከርካሪዎች ለማፍራት የሚተጋ ቡድን ነው
It is a group that strives to have qualified drivers.
ብቁ ተሽከርካሪዎች እንዲኖሩ የሚተጋ ብድን ነው
It is a group that strives to have qualified Vehicles
ምቾቱና ደህንነቱ የተጠበቀ ትራንስፖርት አንዲኖር የሚሰራ ቡድን ነው
A team working to ensure comfortable and safe transportation
ተደራሽነቱ የተረጋገጠ ትራንስፖርት አገልግሎት መስጠት
Providing accessible transportation services
በዘርፉ ያሉ አዋጆች፣ ደንቦች እና መመሪያዎች ተፈፃሚነታቸውን ማረጋገጥ
Ensuring the implementation of proclamations, rules and regulations in the sector
እቅዶችን ማዘጋጀት፣ እቅዶችን መደገፍ የሚችል አግባብና ተመጣጣኝ በጀት ማዘጋጀት፣ እቅዱን በተመለከተ ስራዎች መከታተል፣
Preparing plans, preparing an appropriate and reasonable budget to support the plans, and monitoring work related to the plan.
ከወከባና ከእንግልት የፀዳ በቴክኖሎጅ የተደገፈ ስምሪት መስጠት
Providing technology-supported employment that is free from harassment
የአዊ ብሔ/ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ጽ/ቤት እያስገነባ ያለው ዘመናዊ የአሽ/ብቃ/ማረ ቡድን የትራፊክ ኮንፕሌክስ ግንባታ በታቀደው ልክ እየተገነባ መሆኑን የአሽ/ብቃ/ማረ ቡድን መሪ አቶ ሰለሞን አዳሙ ገለፁ።
The construction of the modern Ash/Ekba/Mare Group Traffic Complex, which is being built by the Office of the Minister of Transport and Logistics, is progressing as planned, said Ato Solomon Adamu, the head of the Ash/Ekba/Mare Group.
በ2017 ዓ.ም በአዊ ብሄ/አሰ የትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ጽ/ቤት የተሻለ አፈፃፀም ላመጡ ተቋማት፣ ግለሰቦች እና የትራንስፖርት ማህበራት እውቅና ተሰጧቸው። የአዊ ብሄ/አስ የትራንስፖርት ዘርፉን ወደ ተሻለ ደረጃ እንዲሸጋገር የአምበሳውን ድርሻ እየተወጣ የሚገኘው አመራርና ባለሙያ መኮነን ላዋይን ልዩ ተሸላሚ በማድረግ የምስጋናና የእውቅና ስነስርዓት ተበርክቶላቸዋል።
In 2017 E.C. (2024/2025 G.C.), institutions, individuals, and transport associations that demonstrated outstanding performance were recognized by the Transport and Logistics Office of the Awi Zone Administration.
<<ኢ-ቲኬት የዲጂታል አገልግሎት ማጠናከር ብልሹ አሰራሮችን ያስቀረ ፣በተገልጋዮች ላይ የሚደርሰውን እንግልት የቀነሰ ፣ትርፍ ማስከፈልና ከወንበር በላይ የመጫን ችግሮችን የፈታ እንዲሁም ባህርዳር ዩኒቨርስቲ ያበለፀገውን ዘመናዊ ቴክኖሎጂ በመጠቀም የመንጃ ፍቃድ ፈተና አሰጣጥ በዲጂታል መንገድ ቁጥጥርና ክትትል እየተደረገ ነወ >> የአዊ ብሄረሰብ አሰተዳደር ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ መኮነን ላዋይ።
E-Ticket: Enhancing Digital Services to Eliminate Poor Practices, Reduce Customer Inconvenience, Solve Overcharging and Overloading Issues, and Modernize Driver's License Testing Using Advanced Technology The Bahir Dar University-developed modern technology is now being used to administer driver's license tests digitally, ensuring control and monitoring. — Ato Mekonen Laway, Head of the Transport and Logistics Office in the Awi Zone Administration.
የተቋማችንን ዕለታዊ እንቅስቃሴዎች በቀጥታ ይመልከቱ
Watch our daily activities live
የተቋማችን የቀን የስራ እንቅስቃሴ በቀጥታ ይመልከቱ
Watch our daily work activities live from our main office
ስለ አገልግሎቶቻችን የቪዲዮ ማብራሪያዎች
Video explanations about our services
ሰልጣኞች መንጃ ፈቃድ ለመሰልጠን ወደ ማሰልጠኛ ተቋም ማሟላት ያለባቸውን ቅድመ ሁኔታ የሚያብራራ ቪዲዬ
A video explaining the prerequisites that trainees must meet to obtain a driver's license.
የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ቡድን የሚሰጣቸው አገልግሎቶች እና መሟላይ ያለባቸውን ቅድመ ሁኔታዎች የሚያብራራ ቪዲዮ
A video explaining the services provided by the Driver Qualifications Team and the requirements that must be met.
ለደንበኞች የሚያገለግሉ የደህንነት መመሪያዎች
Safety guidelines for our customers
በተደጋጋሚ የሚነሱ ጥያቄዎች እና መልሶች
Frequently asked questions and answers
ጊዜያዊ መንጃ ፈቃድ ለ2 አመት ያገለግላል! ቋሚ መንጃ ፈቃድ ለ4 አመት ያገለግላል!
Temporary driving license is valid for 2 years! Permanent driving license is valid for 4 years!
አዎ፣ መንጃ ፈቃድ ከማብቂያው ቀን በፊት መታደስ አለበት። እድሳት የሚፈቀደው ከማለቁ ቀን በፊት ባሉት 3 ወራት (90 ቀናት) ውስጥ ነው።
Yes, a driver's license must be renewed before its expiration date. Renewal is allowed within 3 months (90 days) before the expiration date.
ለተጨማሪ መረጃ እና እርዳታ፣ የአማካሪ ቴሌግራም ቡድናችንን ይቀላቀሉ። ለጥያቄዎች በቀጥታ ከባለሙያዎቻችን ጋር ያውሩ።
For more information and assistance, join our Telegram assistant group. Connect directly with our experts for any inquiries.
ቡድኑን ይቀላቀሉ Join Group